1 00:00:00,079 --> 00:00:02,220 (አስደሳች ሙዚቃ) 2 00:00:02,220 --> 00:00:04,130 - [ተራኪ] ወደፊት ይሂድ እና ድፍረትዎን ይፍቱ 3 00:00:04,130 --> 00:00:06,880 እና የዱር ጎን ከ Firefox ጋር. 4 00:00:06,880 --> 00:00:08,850 - [Mei] እና ምንም ነገር በእኔ መንገድ ውስጥ አይገባም! 5 00:00:08,850 --> 00:00:10,080 - [ተራኪ] ፋየርፎክስ አሳሽ ነው 6 00:00:10,080 --> 00:00:12,120 እውነተኛ ቀለሞችዎን ማሳየት የሚችሉበት:: 7 00:00:12,120 --> 00:00:14,250 በእውነቱ እኛ እንወዳቸዋለን ። 8 00:00:14,250 --> 00:00:17,110 ፋየርፎክስ ያሸበረቀ፣ ራሱን የቻለ፣ 9 00:00:17,110 --> 00:00:19,340 እራስን መሆን የሚቻልበት የመስመር ላይ ቦታ ነው! 10 00:00:19,340 --> 00:00:20,230 - ልክ ነኝ? 11 00:00:20,230 --> 00:00:21,200 - [ተራኪ] ደፋር ሁን። 12 00:00:21,200 --> 00:00:22,340 ድፈር፡፡ 13 00:00:22,340 --> 00:00:23,280 አንተ ሁን። 14 00:00:23,280 --> 00:00:26,240 Firefoxን ያግኙ እና Disneyን ይመልከቱ እና የ Pixar " turnning red" 15 00:00:26,240 --> 00:00:29,583 ደረጃ የተሰጠው PG፣ በዥረት ላይ ነው። ማርች 11፣ በDisney+ ላይ ብቻ።