0:00:00.203,0:00:02.697 (የቴክ ቶክ ጊዜው አሁን ነው) 0:00:02.697,0:00:04.925 (ስለ ልጆች የመስመር ላይ ደህንነት ከማህበረሰቡ የተሰጠ ምክር) 0:00:04.925,0:00:09.621 - የእኔ ትልቁ ምክር የኦንላይን ዲጂታል ውል መመስረት ነው። 0:00:09.621,0:00:12.856 ለልጆቻችን ደንቦችን እና መመሪያዎችን የማዘጋጀት አይነት 0:00:12.856,0:00:15.534 እና ማህበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን እንዴት እንደሚጠቀሙ። 0:00:15.534,0:00:19.838 - የዘመኑን ሶፍትዌር እና አፕሊኬሽኖች ያላቸውን መሳሪያዎች ብቻ 0:00:19.838,0:00:22.465 መጠቀማቸውን በማረጋገጥ ልጄን በመስመር ላይ ደህንነቱን እጠብቃለሁ። 0:00:22.465,0:00:25.528 እንዲሁም በመሳሪያቸው ላይ ያሉት መተግበሪያዎች ተገቢ 0:00:25.528,0:00:27.714 የሆኑ ፈቃዶችን ብቻ መጠቀማቸውን አረጋግጣለሁ። 0:00:27.714,0:00:29.557 - "ከእንግዶች ተጠበቁ" 0:00:29.557,0:00:33.694 ያስታውሱ ይህ በመስመር ላይ እንቅስቃሴዎቻቸው ላይም እንደሚተገበር እና 0:00:33.694,0:00:36.534 የማያታውቁ ሰዎች በበይነመረቡ ላይ እንዳሉ አስታውሱ 0:00:36.534,0:00:38.404 - የልጆቼን መስመር ላይ ለመጠበቅ የምወደው ባህሪ 0:00:38.404,0:00:39.404 በአይፓድ ላይ ያለው "Guided Access" ባህሪ ነው፣ 0:00:39.404,0:00:42.304 ስለዚህ, አስቀምጠውና ስራውን ሲጨርሱ እጨርሳለሁ፡፡ 0:00:42.304,0:00:46.644 በቪዲዮ አገልግሎቶች፣ ላይ የልጆች ጥበቃ አለን፡፡ 0:00:46.644,0:00:50.844 ሌላ እኛ የምናደርገው ነገር እነሱ በሚፈልጉበት 0:00:50.844,0:00:55.874 ጊዜ ሁሉ እኛ ከነሱ ጋር ነን። 0:00:58.927,0:01:01.816 (የቤተሰብዎን ግላዊነት ከሚያስቀድመው አሳሽ)