[Script Info] Title: [Events] Format: Layer, Start, End, Style, Name, MarginL, MarginR, MarginV, Effect, Text Dialogue: 0,0:00:00.20,0:00:02.70,Default,,0000,0000,0000,,(የቴክ ቶክ ጊዜው አሁን ነው) Dialogue: 0,0:00:02.70,0:00:04.92,Default,,0000,0000,0000,,(ስለ ልጆች የመስመር ላይ ደህንነት ከማህበረሰቡ የተሰጠ ምክር) Dialogue: 0,0:00:04.92,0:00:09.62,Default,,0000,0000,0000,,- የእኔ ትልቁ ምክር የኦንላይን ዲጂታል ውል መመስረት ነው። Dialogue: 0,0:00:09.62,0:00:12.86,Default,,0000,0000,0000,,ለልጆቻችን ደንቦችን እና መመሪያዎችን የማዘጋጀት አይነት Dialogue: 0,0:00:12.86,0:00:15.53,Default,,0000,0000,0000,,እና ማህበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን እንዴት እንደሚጠቀሙ። Dialogue: 0,0:00:15.53,0:00:19.84,Default,,0000,0000,0000,,- የዘመኑን ሶፍትዌር እና አፕሊኬሽኖች ያላቸውን መሳሪያዎች ብቻ Dialogue: 0,0:00:19.84,0:00:22.46,Default,,0000,0000,0000,,መጠቀማቸውን በማረጋገጥ ልጄን በመስመር ላይ ደህንነቱን እጠብቃለሁ። Dialogue: 0,0:00:22.46,0:00:25.53,Default,,0000,0000,0000,,እንዲሁም በመሳሪያቸው ላይ ያሉት መተግበሪያዎች ተገቢ Dialogue: 0,0:00:25.53,0:00:27.71,Default,,0000,0000,0000,,የሆኑ ፈቃዶችን ብቻ መጠቀማቸውን አረጋግጣለሁ። Dialogue: 0,0:00:27.71,0:00:29.56,Default,,0000,0000,0000,,- "ከእንግዶች ተጠበቁ" Dialogue: 0,0:00:29.56,0:00:33.69,Default,,0000,0000,0000,,ያስታውሱ ይህ በመስመር ላይ እንቅስቃሴዎቻቸው ላይም እንደሚተገበር እና Dialogue: 0,0:00:33.69,0:00:36.53,Default,,0000,0000,0000,,የማያታውቁ ሰዎች በበይነመረቡ ላይ እንዳሉ አስታውሱ Dialogue: 0,0:00:36.53,0:00:38.40,Default,,0000,0000,0000,,- የልጆቼን መስመር ላይ ለመጠበቅ የምወደው ባህሪ Dialogue: 0,0:00:38.40,0:00:39.40,Default,,0000,0000,0000,,በአይፓድ ላይ ያለው "Guided Access" ባህሪ ነው፣ Dialogue: 0,0:00:39.40,0:00:42.30,Default,,0000,0000,0000,,ስለዚህ, አስቀምጠውና ስራውን ሲጨርሱ እጨርሳለሁ፡፡ Dialogue: 0,0:00:42.30,0:00:46.64,Default,,0000,0000,0000,,በቪዲዮ አገልግሎቶች፣ ላይ የልጆች ጥበቃ አለን፡፡ Dialogue: 0,0:00:46.64,0:00:50.84,Default,,0000,0000,0000,,ሌላ እኛ የምናደርገው ነገር እነሱ በሚፈልጉበት Dialogue: 0,0:00:50.84,0:00:55.87,Default,,0000,0000,0000,,ጊዜ ሁሉ እኛ ከነሱ ጋር ነን። Dialogue: 0,0:00:58.93,0:01:01.82,Default,,0000,0000,0000,,(የቤተሰብዎን ግላዊነት ከሚያስቀድመው አሳሽ)