አንደርሰን ኩፐር : እሺ ቢዮንሴ ; በዓለም የሰባዊነት ቀን ላይ እንዴት ልተሳተፊ ቻልሽ ?
ቢዮንሴ : ሰለዚህ ቀን ለሌሎች ግንዛቤ የመስጠት ጥልቅ ፍላጎት ነበረኝ::
አንደምናውቀው 22 ሰዎች ለሎችን ሲረዱ ሀይወታችው አልፏል
አንደርሰን ኩፐር : ባግዳድ ወስጥ በፍንዳታው ምክንያት::
ቢዮንሴ : አዎ ባግዳድ ወስጥ
የህንን ወደበጎ መቀየር
እንዲሁም መላው ዓለም ለሌሎች ጥሩ ነገረን እንዲሰራ ማድረግ በጣም ትልቅ ነገር ነው ብዬ አሰባለሁ ::
አንደርሰን ኩፐር : ለዚህ አላማ ያዋልሽው ዘፈን "I was here" የሰኛል :: የዘፈኑን መለክቱን ነገሪን ?
ቢዮንሴ : ዘፈኑ የሚለው " በዘመኔ የራሴን አሻራ ማስቀመጥ እፈለጋለሁ ነው"
እንደማሰበው የሁላቸንንም አላማ የጠቅሳል
እናም ይሄ አሻራችንን ዓለም ላይ ማኖር ነው ::