WEBVTT 00:00:00.832 --> 00:00:01.847 [ሙዚቃ] 00:00:01.847 --> 00:00:04.180 ክሪስ ሙርፊ: የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና 00:00:04.180 --> 00:00:05.680 መደገፍ፡፡ 00:00:05.680 --> 00:00:07.600 ሰላም, ስሜ ክሪስ ሙርፊ ነው በ bryn mawr 00:00:07.600 --> 00:00:10.815 College የ CS senior lecturer ነኝ NOTE Paragraph 00:00:10.815 --> 00:00:12.940 የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና 00:00:12.940 --> 00:00:15.310 እያደገ የመጣ ስጋት ነው፡፡ ማህበረሰባችን 00:00:15.310 --> 00:00:17.740 እንደሚፈልግ የሲኤስ ትምህርት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ NOTE Paragraph 00:00:17.740 --> 00:00:20.530 የተማሪዎችን ጤና ነክ ጉዳዮችን ለመፍታት እና 00:00:20.530 --> 00:00:22.660 ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር የሚኖሩ ተማሪዎችን ማካተተ 00:00:22.660 --> 00:00:24.160 ለአስተማሪዎች የበለጠ እና የበለጠ 00:00:24.160 --> 00:00:27.550 አስቸኳይ ነው። 00:00:27.550 --> 00:00:29.170 እንደ CS ኢንስትራክተሮች በእርግጥ 00:00:29.170 --> 00:00:30.790 ስለተማሪዎቻችንን ትምህርት እንጨነቃለን። 00:00:30.790 --> 00:00:33.250 በተጨማሪም ስለተማሪዎቻችን የአእምሮ ጤንነት 00:00:33.250 --> 00:00:36.070 እንደምንጨነቅ ማሳየት እና ተማሪዎች ድጋፍ የሚሰማቸውን 00:00:36.070 --> 00:00:37.030 አካባቢዎች መፍጠር አለብን። 00:00:37.030 --> 00:00:38.710 አንድ የማደርገው ነገር አንድ ተማሪዎች 00:00:38.710 --> 00:00:40.690 ስለ ካምፓስ የአእምሮ ጤና ሀብቶች እንዲያውቁ 00:00:40.690 --> 00:00:42.590 በትምህርቴ ውስጥ በዘርዘር ማካተት ነው፡፡ 00:00:42.590 --> 00:00:45.040 አጠቃቀማቸውን የሚያሳንሰው እና ወደ አእምሯዊ ጤንነት 00:00:45.040 --> 00:00:46.810 ሲመጣ እርዳታ መጠየቅ ምንም ችግር 00:00:46.810 --> 00:00:48.430 እንደሌለው ያሳያል። 00:00:48.430 --> 00:00:51.670 የኮርስ ፖሊሲዎቼ ለተማሪ የአይምሮ ችግር አላስፈልግ የሆነ 00:00:51.670 --> 00:00:55.000 አስተዋፅዖ እያሳደር እንደሆነ ለማወቅ እሞክራለሁ። 00:00:55.000 --> 00:00:57.250 የማስረከቢያ ቀነ-ገደቦች እና የመጨረሻ ቀናትላይ 00:00:57.250 --> 00:00:59.770 ተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እንዲያስቡበት ይመክራል 00:00:59.770 --> 00:01:01.570 ወይም የግምገማ አቀራረቦችን በመጠቀም ተማሪዎች 00:01:01.570 --> 00:01:03.460 ዝቅተኛ ነጥብ እንዲያነሱ መፍቀድ ፣ 00:01:03.460 --> 00:01:06.185 ወይም ሥራን እንደገና መከለስ እና እንደገና ማስገባት:: 00:01:06.185 --> 00:01:08.560 እንደ ፈተና ያሉ ነገሮች ከሃይማኖትአዊ በዓላት 00:01:08.560 --> 00:01:10.330 እና ከሌሎች ክፍል የጊዜ ገደብ ጋር እንዳይጣርሱ 00:01:10.330 --> 00:01:13.240 ስለ መርሐ ግብሩ ማሰብ 00:01:13.240 --> 00:01:14.560 ያስፈላጊ ነው፡፡ 00:01:14.560 --> 00:01:17.200 ትምህሪት የሕይወት አካል ብቻ እንደ ሆነ በማሳየት 00:01:17.200 --> 00:01:19.330 አስተማሪዎች ተማሪዎችን ከውጤቶች ይልቅ በመማር 00:01:19.330 --> 00:01:23.380 ላይ እንዲያተኩሩ መርዳት ይችላሉም። 00:01:23.380 --> 00:01:25.840 የCS ተማሪዎች የአእምሮ ጤና ከመደገፍ በተጨማሪ 00:01:25.840 --> 00:01:29.080 በአጠቃላይ እያደገ የመጣውን ከአይምሮ ችግር እና 00:01:29.080 --> 00:01:31.630 ጋር የሚኖሩ ተማሪዎች ቁጥር ችላ ማለት 00:01:31.630 --> 00:01:34.840 የለብንም፡፡ 00:01:34.840 --> 00:01:36.880 የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ሁኔታቸውን ለማከም 00:01:36.880 --> 00:01:40.360 ተጨማሪ ጊዜ ሳይታሰብ ሊያስፈልጋቸው ይችላል። 00:01:40.360 --> 00:01:43.420 ከመገኘት እና የግዜ ገደቦች አንፃር ተለዋዋጭነት 00:01:43.420 --> 00:01:45.610 ተማሪዎቹ ጤናማ ሆነው በክፍል ውስጥ ስኬታማ 00:01:45.610 --> 00:01:47.560 መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል። 00:01:47.560 --> 00:01:49.150 በቅርቡ ማድረግ የጀመርኩት ነገር እንደ 00:01:49.150 --> 00:01:52.360 ክፍል ውስጥ መገነት እና የቡድን ፕሮጀክቶችን በፍላጎት 00:01:52.360 --> 00:01:53.660 ማድርግ ነው፡፡ 00:01:53.660 --> 00:01:56.530 ስለዚህ አላስፈላጊ ባልሆኑ በማህበራዊ ሁኔታዎች 00:01:56.530 --> 00:01:59.570 ውስጥ እንዲገቡ አይገደዱም፡፡ 00:01:59.570 --> 00:02:01.870 እናም የኮርሱን የመማር ውጤት 00:02:01.870 --> 00:02:04.630 በሚመች መልኩ ማሳካት ይችላሉ። 00:02:04.630 --> 00:02:06.670 በመጨረሻ፣ አስተማሪዎች ለተማሪዎቻቸው ያላቸውን 00:02:06.670 --> 00:02:08.320 ርህራሄ ማሳየት እና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች 00:02:08.320 --> 00:02:10.930 ልዩ ፈተናዎችን መጋፈጥ እንዳለባቸው 00:02:10.930 --> 00:02:13.120 ማወቅ አለባቸው፡፡ 00:02:13.120 --> 00:02:15.580 ደረጃዎችን ዝቅ ለማድረግ ወይም ጥብቅነትን ለመቀነስ እየደገፍን 00:02:15.580 --> 00:02:17.950 አይደለም ነገር ግን አስተማሪዎቻቸውን ለመርዳት እንደ አስፈላጊነቱ 00:02:17.950 --> 00:02:20.080 ማስተካከያዎችን ለማድረግ ፈቃደኞች እንዲሆኑ እንጠቁማለን፣ 00:02:20.080 --> 00:02:24.125 ይህም ደግሞ neurodiverse ተማሪዎችን እንዲያሳኩ ይርዳል፡፡ 00:02:24.125 --> 00:02:25.750 ከሁሉም በተጨማሪ ይህ፣ አስፈላጊ ነው 00:02:25.750 --> 00:02:28.480 እኛ እንደ ሲኤስ አስተማሪዎች የራሳችንን የአእምሮ ጤንነት 00:02:28.480 --> 00:02:29.183 መጠበቅ አለብን፡፡ 00:02:29.183 --> 00:02:31.600 ደግሞም ሌሎችን ለመንከባከብ ልናደርገው የምንችለው 00:02:31.600 --> 00:02:33.560 ከሁሉ የተሻለው ነገር እራሳችንን መንከባከብ ነው። 00:02:33.560 --> 00:02:35.860 ሁሉም የ CS ማህበረሰብ አባላት ጤናማ ሆነው እንደሚቆዩ 00:02:35.860 --> 00:02:37.660 ተስፋ እናደርጋለን 00:02:37.660 --> 00:02:39.400 ፡፡