1 00:00:00,832 --> 00:00:01,847 [ሙዚቃ] 2 00:00:01,847 --> 00:00:04,180 ክሪስ ሙርፊ: የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና 3 00:00:04,180 --> 00:00:05,680 መደገፍ፡፡ 4 00:00:05,680 --> 00:00:07,600 ሰላም, ስሜ ክሪስ ሙርፊ ነው በ bryn mawr 5 00:00:07,600 --> 00:00:10,815 College የ CS senior lecturer ነኝ 6 00:00:10,815 --> 00:00:12,940 የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና 7 00:00:12,940 --> 00:00:15,310 እያደገ የመጣ ስጋት ነው፡፡ ማህበረሰባችን 8 00:00:15,310 --> 00:00:17,740 እንደሚፈልግ የሲኤስ ትምህርት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ 9 00:00:17,740 --> 00:00:20,530 የተማሪዎችን ጤና ነክ ጉዳዮችን ለመፍታት እና 10 00:00:20,530 --> 00:00:22,660 ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር የሚኖሩ ተማሪዎችን ማካተተ 11 00:00:22,660 --> 00:00:24,160 ለአስተማሪዎች የበለጠ እና የበለጠ 12 00:00:24,160 --> 00:00:27,550 አስቸኳይ ነው። 13 00:00:27,550 --> 00:00:29,170 እንደ CS ኢንስትራክተሮች በእርግጥ 14 00:00:29,170 --> 00:00:30,790 ስለተማሪዎቻችንን ትምህርት እንጨነቃለን። 15 00:00:30,790 --> 00:00:33,250 በተጨማሪም ስለተማሪዎቻችን የአእምሮ ጤንነት 16 00:00:33,250 --> 00:00:36,070 እንደምንጨነቅ ማሳየት እና ተማሪዎች ድጋፍ የሚሰማቸውን 17 00:00:36,070 --> 00:00:37,030 አካባቢዎች መፍጠር አለብን። 18 00:00:37,030 --> 00:00:38,710 አንድ የማደርገው ነገር አንድ ተማሪዎች 19 00:00:38,710 --> 00:00:40,690 ስለ ካምፓስ የአእምሮ ጤና ሀብቶች እንዲያውቁ 20 00:00:40,690 --> 00:00:42,590 በትምህርቴ ውስጥ በዘርዘር ማካተት ነው፡፡ 21 00:00:42,590 --> 00:00:45,040 አጠቃቀማቸውን የሚያሳንሰው እና ወደ አእምሯዊ ጤንነት 22 00:00:45,040 --> 00:00:46,810 ሲመጣ እርዳታ መጠየቅ ምንም ችግር 23 00:00:46,810 --> 00:00:48,430 እንደሌለው ያሳያል። 24 00:00:48,430 --> 00:00:51,670 የኮርስ ፖሊሲዎቼ ለተማሪ የአይምሮ ችግር አላስፈልግ የሆነ 25 00:00:51,670 --> 00:00:55,000 አስተዋፅዖ እያሳደር እንደሆነ ለማወቅ እሞክራለሁ። 26 00:00:55,000 --> 00:00:57,250 የማስረከቢያ ቀነ-ገደቦች እና የመጨረሻ ቀናትላይ 27 00:00:57,250 --> 00:00:59,770 ተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እንዲያስቡበት ይመክራል 28 00:00:59,770 --> 00:01:01,570 ወይም የግምገማ አቀራረቦችን በመጠቀም ተማሪዎች 29 00:01:01,570 --> 00:01:03,460 ዝቅተኛ ነጥብ እንዲያነሱ መፍቀድ ፣ 30 00:01:03,460 --> 00:01:06,185 ወይም ሥራን እንደገና መከለስ እና እንደገና ማስገባት:: 31 00:01:06,185 --> 00:01:08,560 እንደ ፈተና ያሉ ነገሮች ከሃይማኖትአዊ በዓላት 32 00:01:08,560 --> 00:01:10,330 እና ከሌሎች ክፍል የጊዜ ገደብ ጋር እንዳይጣርሱ 33 00:01:10,330 --> 00:01:13,240 ስለ መርሐ ግብሩ ማሰብ 34 00:01:13,240 --> 00:01:14,560 ያስፈላጊ ነው፡፡ 35 00:01:14,560 --> 00:01:17,200 ትምህሪት የሕይወት አካል ብቻ እንደ ሆነ በማሳየት 36 00:01:17,200 --> 00:01:19,330 አስተማሪዎች ተማሪዎችን ከውጤቶች ይልቅ በመማር 37 00:01:19,330 --> 00:01:23,380 ላይ እንዲያተኩሩ መርዳት ይችላሉም። 38 00:01:23,380 --> 00:01:25,840 የCS ተማሪዎች የአእምሮ ጤና ከመደገፍ በተጨማሪ 39 00:01:25,840 --> 00:01:29,080 በአጠቃላይ እያደገ የመጣውን ከአይምሮ ችግር እና 40 00:01:29,080 --> 00:01:31,630 ጋር የሚኖሩ ተማሪዎች ቁጥር ችላ ማለት 41 00:01:31,630 --> 00:01:34,840 የለብንም፡፡ 42 00:01:34,840 --> 00:01:36,880 የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ሁኔታቸውን ለማከም 43 00:01:36,880 --> 00:01:40,360 ተጨማሪ ጊዜ ሳይታሰብ ሊያስፈልጋቸው ይችላል። 44 00:01:40,360 --> 00:01:43,420 ከመገኘት እና የግዜ ገደቦች አንፃር ተለዋዋጭነት 45 00:01:43,420 --> 00:01:45,610 ተማሪዎቹ ጤናማ ሆነው በክፍል ውስጥ ስኬታማ 46 00:01:45,610 --> 00:01:47,560 መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል። 47 00:01:47,560 --> 00:01:49,150 በቅርቡ ማድረግ የጀመርኩት ነገር እንደ 48 00:01:49,150 --> 00:01:52,360 ክፍል ውስጥ መገነት እና የቡድን ፕሮጀክቶችን በፍላጎት 49 00:01:52,360 --> 00:01:53,660 ማድርግ ነው፡፡ 50 00:01:53,660 --> 00:01:56,530 ስለዚህ አላስፈላጊ ባልሆኑ በማህበራዊ ሁኔታዎች 51 00:01:56,530 --> 00:01:59,570 ውስጥ እንዲገቡ አይገደዱም፡፡ 52 00:01:59,570 --> 00:02:01,870 እናም የኮርሱን የመማር ውጤት 53 00:02:01,870 --> 00:02:04,630 በሚመች መልኩ ማሳካት ይችላሉ። 54 00:02:04,630 --> 00:02:06,670 በመጨረሻ፣ አስተማሪዎች ለተማሪዎቻቸው ያላቸውን 55 00:02:06,670 --> 00:02:08,320 ርህራሄ ማሳየት እና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች 56 00:02:08,320 --> 00:02:10,930 ልዩ ፈተናዎችን መጋፈጥ እንዳለባቸው 57 00:02:10,930 --> 00:02:13,120 ማወቅ አለባቸው፡፡ 58 00:02:13,120 --> 00:02:15,580 ደረጃዎችን ዝቅ ለማድረግ ወይም ጥብቅነትን ለመቀነስ እየደገፍን 59 00:02:15,580 --> 00:02:17,950 አይደለም ነገር ግን አስተማሪዎቻቸውን ለመርዳት እንደ አስፈላጊነቱ 60 00:02:17,950 --> 00:02:20,080 ማስተካከያዎችን ለማድረግ ፈቃደኞች እንዲሆኑ እንጠቁማለን፣ 61 00:02:20,080 --> 00:02:24,125 ይህም ደግሞ neurodiverse ተማሪዎችን እንዲያሳኩ ይርዳል፡፡ 62 00:02:24,125 --> 00:02:25,750 ከሁሉም በተጨማሪ ይህ፣ አስፈላጊ ነው 63 00:02:25,750 --> 00:02:28,480 እኛ እንደ ሲኤስ አስተማሪዎች የራሳችንን የአእምሮ ጤንነት 64 00:02:28,480 --> 00:02:29,183 መጠበቅ አለብን፡፡ 65 00:02:29,183 --> 00:02:31,600 ደግሞም ሌሎችን ለመንከባከብ ልናደርገው የምንችለው 66 00:02:31,600 --> 00:02:33,560 ከሁሉ የተሻለው ነገር እራሳችንን መንከባከብ ነው። 67 00:02:33,560 --> 00:02:35,860 ሁሉም የ CS ማህበረሰብ አባላት ጤናማ ሆነው እንደሚቆዩ 68 00:02:35,860 --> 00:02:37,660 ተስፋ እናደርጋለን 69 00:02:37,660 --> 00:02:39,400 ፡፡