0:00:02.806,0:00:06.324 የዩቲዩብ ጥቆማዎችዎ ከቁጥጥር ውጪ እንደሆነ ይሰማዎታል 0:00:06.907,0:00:07.890 ብቻሕን/ሽን አይደለህም/ሽም፡፡ 0:00:08.757,0:00:12.540 በቅርቡ ባደረግነው ጥናት፣ ብዙ ሰዎች የአለመውደድ አዝራሮች 0:00:12.540,0:00:14.775 የተመከሩትን ቪዲዮዎች ለመለወጥ ብዙም እንዳልሠሩ ተሰምቷቸዋል። 0:00:15.791,0:00:17.092 እና ትክክል ናቸው። 0:00:17.952,0:00:20.220 ልክ በሊፍት ላይ እንደ መዝጊያው ቁልፍ፣ 0:00:20.884,0:00:23.484 ጥናታችን እንደሚያሳየው በዩቲዩብ ላይ የተጠቃሚዎች መቆጣጠሪያዎች 0:00:23.804,0:00:27.295 መቆጣጠሪያዎች ያልተፈለጉ ምክሮችን ለመከላከል ብዙም አይሰሩም። 0:00:28.478,0:00:31.962 ዩቲዩብ ኃይሉን በተጠቃሚዎቹ እጅ በእውነተኛ እና 0:00:31.962,0:00:33.996 ትርጉም ባለው ቁጥጥር ማድረግ አለበት ብለው ያስባሉ? 0:00:36.297,0:00:37.531 አቤቱታችንን ፈርሙ።