1 00:00:02,806 --> 00:00:06,324 የዩቲዩብ ጥቆማዎችዎ ከቁጥጥር ውጪ እንደሆነ ይሰማዎታል 2 00:00:06,907 --> 00:00:07,890 ብቻሕን/ሽን አይደለህም/ሽም፡፡ 3 00:00:08,757 --> 00:00:12,540 በቅርቡ ባደረግነው ጥናት፣ ብዙ ሰዎች የአለመውደድ አዝራሮች 4 00:00:12,540 --> 00:00:14,775 የተመከሩትን ቪዲዮዎች ለመለወጥ ብዙም እንዳልሠሩ ተሰምቷቸዋል። 5 00:00:15,791 --> 00:00:17,092 እና ትክክል ናቸው። 6 00:00:17,952 --> 00:00:20,220 ልክ በሊፍት ላይ እንደ መዝጊያው ቁልፍ፣ 7 00:00:20,884 --> 00:00:23,484 ጥናታችን እንደሚያሳየው በዩቲዩብ ላይ የተጠቃሚዎች መቆጣጠሪያዎች 8 00:00:23,804 --> 00:00:27,295 መቆጣጠሪያዎች ያልተፈለጉ ምክሮችን ለመከላከል ብዙም አይሰሩም። 9 00:00:28,478 --> 00:00:31,962 ዩቲዩብ ኃይሉን በተጠቃሚዎቹ እጅ በእውነተኛ እና 10 00:00:31,962 --> 00:00:33,996 ትርጉም ባለው ቁጥጥር ማድረግ አለበት ብለው ያስባሉ? 11 00:00:36,297 --> 00:00:37,531 አቤቱታችንን ፈርሙ።