WEBVTT 00:00:02.806 --> 00:00:06.324 የዩቲዩብ ጥቆማዎችዎ ከቁጥጥር ውጪ እንደሆነ ይሰማዎታል 00:00:06.907 --> 00:00:07.890 ብቻሕን/ሽን አይደለህም/ሽም፡፡ 00:00:08.757 --> 00:00:12.540 በቅርቡ ባደረግነው ጥናት፣ ብዙ ሰዎች የአለመውደድ አዝራሮች 00:00:12.540 --> 00:00:14.775 የተመከሩትን ቪዲዮዎች ለመለወጥ ብዙም እንዳልሠሩ ተሰምቷቸዋል። 00:00:15.791 --> 00:00:17.092 እና ትክክል ናቸው። 00:00:17.952 --> 00:00:20.220 ልክ በሊፍት ላይ እንደ መዝጊያው ቁልፍ፣ 00:00:20.884 --> 00:00:23.484 ጥናታችን እንደሚያሳየው በዩቲዩብ ላይ የተጠቃሚዎች መቆጣጠሪያዎች 00:00:23.804 --> 00:00:27.295 መቆጣጠሪያዎች ያልተፈለጉ ምክሮችን ለመከላከል ብዙም አይሰሩም። 00:00:28.478 --> 00:00:31.962 ዩቲዩብ ኃይሉን በተጠቃሚዎቹ እጅ በእውነተኛ እና 00:00:31.962 --> 00:00:33.996 ትርጉም ባለው ቁጥጥር ማድረግ አለበት ብለው ያስባሉ? 00:00:36.297 --> 00:00:37.531 አቤቱታችንን ፈርሙ።