< Return to Video

Earth in 100 Seconds - Preview for Translation Captioning (Password: AreYouReady)

  • 0:05 - 0:07
    ፕላኔት ምድርን ለምንድነው እየተጠቀምናት ያለው?
  • 0:07 - 0:09
    ይህንን ለማወቅ እስቲ የእግር ጉዞ እንሂድ።
  • 0:10 - 0:12
    በግድግዳችን ላይ ያለው እያንዳንዱ ሰከንድ የምድርን 1%
  • 0:12 - 0:14
    እና እንዴት እንደምንጠቀመው ያሳያል።
  • 0:14 - 0:16
    ምድርን በ 100 ሰከንዶች ውስጥ።
  • 0:16 - 0:17
    ዝግጁ ናችሁ?
  • 0:22 - 0:26
    የመጀመሪያዎቹን 10 ሰከንዶች በተቀዘቀዘ
    የበረዶ ምድር ላይ በመራመድ እናሳልፋለን።
  • 0:32 - 0:36
    እና ቀጣዮቹን 11 ደግሞ በበረሃማ ምድረ በዳ እና
    ድንጋያማ ምድሮች ውስጥ።
  • 0:44 - 0:46
    ሁለት ተጨማሪ ሰከንዶች ብቻ
    ወደፊት ስንጓዝ ደግሞ
  • 0:46 - 0:48
    በጥቂቱ የምንጠቀማቸውን ሥነ ምህዳሮች
    ውስጥ አልፈን፣
  • 0:49 - 0:51
    ምንም ያልነኩ ጫካዎች ውስጥ
    ለ8 ሰከንዶች ብቻ እንቆያለን።
  • 0:53 - 0:57
    ሌላው ሁሉ የቀረው መሬት በቀጥታ በሰዎች ጥቅም ላይ ይውላል።
  • 0:58 - 1:00
    ግንባታ ያለው የመሬት 1% ላይ ብቻ ነው፣
  • 1:00 - 1:03
    አሻራችን ግን በተቀረው የፕላኔት ክፍል ላይ ሁሉ አርፏል።
  • 1:03 - 1:06
    ሰብሎች የምድርን 11% ይሸፍናሉ ፣
  • 1:06 - 1:08
    ግማሽ ያህሉ ከብቶችን ይመገባሉ
  • 1:09 - 1:10
    ወይም ለ 20 ሰከንዶች።
  • 1:11 - 1:12
    ዳግም ጫካ ውስጥ እንገኛለን።
  • 1:13 - 1:14
    ለእንጨታቸው ሲባል እነዚህ ጫካዎች
    ቁጥጥር አለባቸው
  • 1:15 - 1:19
    እናም የአየር ንብረት፣ አየር እና ውሃ በመቆጣጠር
    ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።
  • 1:19 - 1:21
    አንዳንዶቹ ብዙ ለማወቅም ሆነ ለዱር አራዊቶች ምቹ ናቸው፣
  • 1:22 - 1:24
    ነገር ግን ከ1/3 በላይ የሚሆነውን መሬት
  • 1:24 - 1:28
    የስጋ፣ የወተት እና የእንስሳት ተዋፅኦ ለማምረት
    ቅድሚያ ሰጥተን ስንመለከት በጣም ያሳዝናል።
  • 1:29 - 1:31
    14 ሰከንዶች የሚሆነው ጉዞአችን
    በትንሹ የተጠቀምንባቸው
  • 1:31 - 1:33
    የዱር ሣር እና ሰፋፊ መሬቶች ላይ፣ እንዲሁም
  • 1:33 - 1:35
    ላሞች፣ በጎች እና ፍየሎች ላይ ነው።
  • 1:35 - 1:37
    የዱር እንስሳት እዚህ ሊግጡ ይችላሉ።
  • 1:37 - 1:41
    ሌሎች ዝርያዎች በደንብ እንዲኖሩ ሲባል
    አንዳንድ እንስሳት ላይ ቁጥጥር ይደረጋል።
  • 1:41 - 1:42
    ብዙ ግን አደለም
  • 1:42 - 1:44
    የመጨረሻ 19 ሰከንዶቻችን ደግሞ በብዛት ከብቶችን
  • 1:44 - 1:47
    ለማሰማራት የምንጠቀማቸው ሶስት የግጦሽ መሬቶች ላይ ነው።
  • 1:51 - 1:53
    ላሞች አሁን የጋራ ጌቶች አሏቸው
  • 1:53 - 1:55
    ሌሎች አጥቢ የዱር እንስሳት ቢደመሩ እራሱ
  • 1:55 - 1:57
    ላሞች በቁጥር ወደ 10 እጥፍ ይበልጣሉ።
  • 1:59 - 2:01
    በአየር ንብረት ቀውስ ወቅት እና
  • 2:01 - 2:03
    አንድ ሚሊዮን ዝርያዎች የመጥፋት
    አደጋ ላይ ሲወድቁ ፣
  • 2:04 - 2:06
    ለምን ይህንን ያለንን የመሬት ድብልቅ እና እንዴት
  • 2:06 - 2:07
    መጠቀም እንዳለብን በድጋሚ አናስብም?
  • 2:08 - 2:09
    እባካችሁ ተጨማሪ ዛፎች እፈልጋለሁ።
  • 2:09 - 2:11
    ተጨማሪ ተፈጥሮ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ ።
  • 2:12 - 2:15
    ስለዚህ ለተፈጥሮ ተጨማሪ ቦታ ብናመቻችስ?
Title:
Earth in 100 Seconds - Preview for Translation Captioning (Password: AreYouReady)
Description:

more » « less
Video Language:
English
Duration:
02:19

Amharic subtitles

Revisions