Return to Video

FFX ለቤተሰቦች

  • 0:00 - 0:03
    (የቴክ ቶክ ጊዜው አሁን ነው)
  • 0:03 - 0:05
    (ስለ ልጆች የመስመር ላይ ደህንነት ከማህበረሰቡ የተሰጠ ምክር)
  • 0:05 - 0:10
    - የእኔ ትልቁ ምክር የኦንላይን ዲጂታል ውል መመስረት ነው።
  • 0:10 - 0:13
    ለልጆቻችን ደንቦችን እና መመሪያዎችን የማዘጋጀት አይነት
  • 0:13 - 0:16
    እና ማህበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን እንዴት እንደሚጠቀሙ።
  • 0:16 - 0:20
    - የዘመኑን ሶፍትዌር እና አፕሊኬሽኖች ያላቸውን መሳሪያዎች ብቻ
  • 0:20 - 0:22
    መጠቀማቸውን በማረጋገጥ ልጄን በመስመር ላይ ደህንነቱን እጠብቃለሁ።
  • 0:22 - 0:26
    እንዲሁም በመሳሪያቸው ላይ ያሉት መተግበሪያዎች ተገቢ
  • 0:26 - 0:28
    የሆኑ ፈቃዶችን ብቻ መጠቀማቸውን አረጋግጣለሁ።
  • 0:28 - 0:30
    - "ከእንግዶች ተጠበቁ"
  • 0:30 - 0:34
    ያስታውሱ ይህ በመስመር ላይ እንቅስቃሴዎቻቸው ላይም እንደሚተገበር እና
  • 0:34 - 0:37
    የማያታውቁ ሰዎች በበይነመረቡ ላይ እንዳሉ አስታውሱ
  • 0:37 - 0:38
    - የልጆቼን መስመር ላይ ለመጠበቅ የምወደው ባህሪ
  • 0:38 - 0:39
    በአይፓድ ላይ ያለው "Guided Access" ባህሪ ነው፣
  • 0:39 - 0:42
    ስለዚህ, አስቀምጠውና ስራውን ሲጨርሱ እጨርሳለሁ፡፡
  • 0:42 - 0:47
    በቪዲዮ አገልግሎቶች፣ ላይ የልጆች ጥበቃ አለን፡፡
  • 0:47 - 0:51
    ሌላ እኛ የምናደርገው ነገር እነሱ በሚፈልጉበት
  • 0:51 - 0:56
    ጊዜ ሁሉ እኛ ከነሱ ጋር ነን።
  • 0:59 - 1:02
    (የቤተሰብዎን ግላዊነት ከሚያስቀድመው አሳሽ)
Title:
FFX ለቤተሰቦች
Video Language:
English
Duration:
01:08
nardossa. published Amharic subtitles for FFX for Families
nardossa. edited Amharic subtitles for FFX for Families

Amharic subtitles

Revisions