ለዩቲዩብ ይንገሩ፡ ለተጠቃሚዎች በቪዲዮ ምክሮቻቸው ላይ ትክክለኛ ቁጥጥር ይስጧቸው!
-
0:03 - 0:06የዩቲዩብ ጥቆማዎችዎ ከቁጥጥር ውጪ እንደሆነ ይሰማዎታል
-
0:07 - 0:08ብቻሕን/ሽን አይደለህም/ሽም፡፡
-
0:09 - 0:13በቅርቡ ባደረግነው ጥናት፣ ብዙ ሰዎች የአለመውደድ አዝራሮች
-
0:13 - 0:15የተመከሩትን ቪዲዮዎች ለመለወጥ ብዙም እንዳልሠሩ ተሰምቷቸዋል።
-
0:16 - 0:17እና ትክክል ናቸው።
-
0:18 - 0:20ልክ በሊፍት ላይ እንደ መዝጊያው ቁልፍ፣
-
0:21 - 0:23ጥናታችን እንደሚያሳየው በዩቲዩብ ላይ የተጠቃሚዎች መቆጣጠሪያዎች
-
0:24 - 0:27መቆጣጠሪያዎች ያልተፈለጉ ምክሮችን ለመከላከል ብዙም አይሰሩም።
-
0:28 - 0:32ዩቲዩብ ኃይሉን በተጠቃሚዎቹ እጅ በእውነተኛ እና
-
0:32 - 0:34ትርጉም ባለው ቁጥጥር ማድረግ አለበት ብለው ያስባሉ?
-
0:36 - 0:38አቤቱታችንን ፈርሙ።
![]() |
nardossa. published Amharic subtitles for Tell YouTube: Give users real control over their video recommendations! | Sep 27, 2023, 12:39 PM |
![]() |
nardossa. edited Amharic subtitles for Tell YouTube: Give users real control over their video recommendations! | Sep 27, 2023, 12:39 PM |