Supporting Computer Science Student Mental Health
-
0:01 - 0:02[ሙዚቃ]
-
0:02 - 0:04ክሪስ ሙርፊ: የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና
-
0:04 - 0:06መደገፍ፡፡
-
0:06 - 0:08ሰላም, ስሜ ክሪስ ሙርፊ ነው በ bryn mawr
-
0:08 - 0:11College የ CS senior lecturer ነኝ
-
0:11 - 0:13የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና
-
0:13 - 0:15እያደገ የመጣ ስጋት ነው፡፡ ማህበረሰባችን
-
0:15 - 0:18እንደሚፈልግ የሲኤስ ትምህርት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ
-
0:18 - 0:21የተማሪዎችን ጤና ነክ ጉዳዮችን ለመፍታት እና
-
0:21 - 0:23ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር የሚኖሩ ተማሪዎችን ማካተተ
-
0:23 - 0:24ለአስተማሪዎች የበለጠ እና የበለጠ
-
0:24 - 0:28አስቸኳይ ነው።
-
0:28 - 0:29እንደ CS ኢንስትራክተሮች በእርግጥ
-
0:29 - 0:31ስለተማሪዎቻችንን ትምህርት እንጨነቃለን።
-
0:31 - 0:33በተጨማሪም ስለተማሪዎቻችን የአእምሮ ጤንነት
-
0:33 - 0:36እንደምንጨነቅ ማሳየት እና ተማሪዎች ድጋፍ የሚሰማቸውን
-
0:36 - 0:37አካባቢዎች መፍጠር አለብን።
-
0:37 - 0:39አንድ የማደርገው ነገር አንድ ተማሪዎች
-
0:39 - 0:41ስለ ካምፓስ የአእምሮ ጤና ሀብቶች እንዲያውቁ
-
0:41 - 0:43በትምህርቴ ውስጥ በዘርዘር ማካተት ነው፡፡
-
0:43 - 0:45አጠቃቀማቸውን የሚያሳንሰው እና ወደ አእምሯዊ ጤንነት
-
0:45 - 0:47ሲመጣ እርዳታ መጠየቅ ምንም ችግር
-
0:47 - 0:48እንደሌለው ያሳያል።
-
0:48 - 0:52የኮርስ ፖሊሲዎቼ ለተማሪ የአይምሮ ችግር አላስፈልግ የሆነ
-
0:52 - 0:55አስተዋፅዖ እያሳደር እንደሆነ ለማወቅ እሞክራለሁ።
-
0:55 - 0:57የማስረከቢያ ቀነ-ገደቦች እና የመጨረሻ ቀናትላይ
-
0:57 - 1:00ተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እንዲያስቡበት ይመክራል
-
1:00 - 1:02ወይም የግምገማ አቀራረቦችን በመጠቀም
ተማሪዎች -
1:02 - 1:03ዝቅተኛ ነጥብ እንዲያነሱ መፍቀድ ፣
-
1:03 - 1:06ወይም ሥራን እንደገና መከለስ እና እንደገና ማስገባት::
-
1:06 - 1:09እንደ ፈተና ያሉ ነገሮች ከሃይማኖትአዊ በዓላት
-
1:09 - 1:10እና ከሌሎች ክፍል የጊዜ ገደብ ጋር እንዳይጣርሱ
-
1:10 - 1:13ስለ መርሐ ግብሩ ማሰብ
-
1:13 - 1:15ያስፈላጊ ነው፡፡
-
1:15 - 1:17ትምህሪት የሕይወት አካል ብቻ እንደ ሆነ በማሳየት
-
1:17 - 1:19አስተማሪዎች ተማሪዎችን ከውጤቶች ይልቅ በመማር
-
1:19 - 1:23ላይ እንዲያተኩሩ መርዳት ይችላሉም።
-
1:23 - 1:26የCS ተማሪዎች የአእምሮ ጤና ከመደገፍ በተጨማሪ
-
1:26 - 1:29በአጠቃላይ እያደገ የመጣውን ከአይምሮ ችግር እና
-
1:29 - 1:32ጋር የሚኖሩ ተማሪዎች ቁጥር ችላ ማለት
-
1:32 - 1:35የለብንም፡፡
-
1:35 - 1:37የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ሁኔታቸውን ለማከም
-
1:37 - 1:40ተጨማሪ ጊዜ ሳይታሰብ ሊያስፈልጋቸው ይችላል።
-
1:40 - 1:43ከመገኘት እና የግዜ ገደቦች አንፃር ተለዋዋጭነት
-
1:43 - 1:46ተማሪዎቹ ጤናማ ሆነው በክፍል ውስጥ ስኬታማ
-
1:46 - 1:48መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል።
-
1:48 - 1:49በቅርቡ ማድረግ የጀመርኩት ነገር እንደ
-
1:49 - 1:52ክፍል ውስጥ መገነት እና የቡድን ፕሮጀክቶችን በፍላጎት
-
1:52 - 1:54ማድርግ ነው፡፡
-
1:54 - 1:57ስለዚህ አላስፈላጊ ባልሆኑ በማህበራዊ ሁኔታዎች
-
1:57 - 2:00ውስጥ እንዲገቡ አይገደዱም፡፡
-
2:00 - 2:02እናም የኮርሱን የመማር ውጤት
-
2:02 - 2:05በሚመች መልኩ ማሳካት ይችላሉ።
-
2:05 - 2:07በመጨረሻ፣ አስተማሪዎች ለተማሪዎቻቸው ያላቸውን
-
2:07 - 2:08ርህራሄ ማሳየት እና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች
-
2:08 - 2:11ልዩ ፈተናዎችን መጋፈጥ እንዳለባቸው
-
2:11 - 2:13ማወቅ አለባቸው፡፡
-
2:13 - 2:16ደረጃዎችን ዝቅ ለማድረግ ወይም ጥብቅነትን ለመቀነስ እየደገፍን
-
2:16 - 2:18አይደለም ነገር ግን አስተማሪዎቻቸውን ለመርዳት እንደ አስፈላጊነቱ
-
2:18 - 2:20ማስተካከያዎችን ለማድረግ ፈቃደኞች እንዲሆኑ እንጠቁማለን፣
-
2:20 - 2:24ይህም ደግሞ neurodiverse ተማሪዎችን እንዲያሳኩ ይርዳል፡፡
-
2:24 - 2:26ከሁሉም በተጨማሪ
ይህ፣ አስፈላጊ ነው -
2:26 - 2:28እኛ እንደ ሲኤስ አስተማሪዎች የራሳችንን የአእምሮ ጤንነት
-
2:28 - 2:29መጠበቅ አለብን፡፡
-
2:29 - 2:32ደግሞም ሌሎችን ለመንከባከብ ልናደርገው የምንችለው
-
2:32 - 2:34ከሁሉ የተሻለው ነገር እራሳችንን መንከባከብ ነው።
-
2:34 - 2:36ሁሉም የ CS ማህበረሰብ አባላት ጤናማ ሆነው እንደሚቆዩ
-
2:36 - 2:38ተስፋ እናደርጋለን
-
2:38 - 2:39፡፡
![]() |
Fran Ontanaya published Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health | |
![]() |
Fran Ontanaya edited Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health | |
![]() |
nardossa. published Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health | |
![]() |
nardossa. published Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health | |
![]() |
nardossa. edited Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health | |
![]() |
nardossa. published Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health | |
![]() |
nardossa. edited Amharic subtitles for Supporting Computer Science Student Mental Health |