Return to Video

ለዩቲዩብ ይንገሩ፡ ለተጠቃሚዎች በቪዲዮ ምክሮቻቸው ላይ ትክክለኛ ቁጥጥር ይስጧቸው!

  • 0:03 - 0:06
    የዩቲዩብ ጥቆማዎችዎ ከቁጥጥር ውጪ እንደሆነ ይሰማዎታል
  • 0:07 - 0:08
    ብቻሕን/ሽን አይደለህም/ሽም፡፡
  • 0:09 - 0:13
    በቅርቡ ባደረግነው ጥናት፣ ብዙ ሰዎች የአለመውደድ አዝራሮች
  • 0:13 - 0:15
    የተመከሩትን ቪዲዮዎች ለመለወጥ ብዙም እንዳልሠሩ ተሰምቷቸዋል።
  • 0:16 - 0:17
    እና ትክክል ናቸው።
  • 0:18 - 0:20
    ልክ በሊፍት ላይ እንደ መዝጊያው ቁልፍ፣
  • 0:21 - 0:23
    ጥናታችን እንደሚያሳየው በዩቲዩብ ላይ የተጠቃሚዎች መቆጣጠሪያዎች
  • 0:24 - 0:27
    መቆጣጠሪያዎች ያልተፈለጉ ምክሮችን ለመከላከል ብዙም አይሰሩም።
  • 0:28 - 0:32
    ዩቲዩብ ኃይሉን በተጠቃሚዎቹ እጅ በእውነተኛ እና
  • 0:32 - 0:34
    ትርጉም ባለው ቁጥጥር ማድረግ አለበት ብለው ያስባሉ?
  • 0:36 - 0:38
    አቤቱታችንን ፈርሙ።
Title:
ለዩቲዩብ ይንገሩ፡ ለተጠቃሚዎች በቪዲዮ ምክሮቻቸው ላይ ትክክለኛ ቁጥጥር ይስጧቸው!
Description:

more » « less
Video Language:
English
Duration:
0:45

Amharic subtitles

Revisions